Mulugeta Anberber
Статистика обновлена 15.11.2026 в 10:40 · 1 просмотр страницы · Хотите больше просмотров?
Динамика за 30 дней
Истории пока нет. График появится после следующих обновлений статистики.
Рекламные публикации
Последние публикации
Все посты канала →በጥቅምት 28 /2019 ዓም ከተለያዩ ቦታዎች ተፈናቅለው በኪረሞ ወረዳ ስር በምትገኘው ወደሳ ድማ አከባቢ ተጠልለው በነበሩ ንፁሃኖች ላይ የተፈፀመውን የድሮን ጥቃት ስንገልፅ ነበር፦
ከበርካታ ቁስለኞች በጥቂቱ ጉዳት የደረሰባቸው ህፃናት የአምስቶቹ የአንድ ቤተሰብ ልጆች እናት እና አባት አድሁም ሶስቱም የአንድ ቤተሰብ ልጆች እናትና አባት በዚሁ በድሮን ጥቃት ህይወታቸው ሲያልፍ ልጆች ግን በዚህ መንገድ ይገኛሉ::
አጠቃላይ ቤተሰባቸውን እናትና አባታቸውን አጥተው በከባድ ቁስል ውስጥ የሚገኙት 11 ናቸው።