Телеграм

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

@ZemedkunBekeleZ Религия и эзотерика
РКН: проверяем Не иноагент
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Статистика обновлена 15.11.2026 в 04:52 · 1 просмотр страницы · Хотите больше просмотров?

Подписчики201 483
Охват поста41 334 21% от подписчиков
ERR за месяц20,51%
ERR за 24 часа15,63%

Динамика за 30 дней

Рекламные публикации

Рекламных публикаций не найденоЗа последнее время мы не нашли на площадке ни одного рекламного поста.

Последние публикации

Все посты канала →
Zemedkun Bekele (ዘመዴ) tg201 тыс. подписчиков
Открыть пост ↗
• ጸሎታችሁ ተሰምቷል…!

"…በባሕርዳር ጋምቢ ሆስፒታል 5:40 ደቂቃ አካባቢ የፈጀ የቀዶ ጥገና ተደርጎላታል። በእናንተ ጸሎት፣ በሀኪሞቹ ትጋት በእግዚአብሔር ምሕረት ቸርነት ይቆረጣል ተብሎ የነበረው እጇ ከመቆረጥ ተርፏል። ብረት አስገብተው ሠርተውላታል። የቦንብ ፍንጣሪዎቹ በሙሉ ተለቃቅመው አንድም ሳይቀር አውጥተውላታል። ቁስሎቿም ታጥበው፣ የሚሰፋው የሰውነት ክፍሏም ተሰፍቶ የቀዶ ጥገናው ሥራ በሰላም አልቋል።

"…አሁን ከቀዶ ጥገናው ክፍል ወጥታ ወደ ማረፊያ ክፍሏ ተወስዳለች። ከማደንዘዣው ለመንቃት አንድ ወይም ሁለት ቀን ሊፈጅባት እንደሚችል ሀኪሞቹ መግለጻቸው ተነግሯል። እስከዚያው ድረስ በሐኪሞች ክትትል በዚያው በሐኪም ቤቱ ውስጥ እንክብካቤ እየተደረገላት ትቆያለች ማለት ነው። ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።

"…ቀሪዎቹም ሕፃናት ጎጃም ምድር ገብተዋል። ተበታትነው ስለሆነ ጉዞ የጀመሩት ዛሬ ሌሊት ወይም ነገ ባሕርዳር ይገባሉ። ሁላቸውም እንዲሁ ከሐኪም እና ከመድኃኒት ጋር ይገናኛሉ ብለን እንጠብቃለን። ይህቺኛዋን ሕፃን ራሱ እግዚአብሔር ነው የረዳት፣ ያገዛት ማለት ይቻላል። ወንዙን እንደተሻገረች ከቆየች እጇም እግሯም መቆረጡ ያሰጋቸው ወደ ቡሬ በፍጥነት ወስደዋት ነው። ቡሬም ቀይመስቀል አምቡላንስ መድቦ ነው ባሕርዳር ያመጣት። ይኸው ሁሉ ተሳክቶ እጇንም ከመቆረጥ ተርፏለች።

"…13 ልጆች መንገድ ላይ ናቸው። እሕታችን በላካችሁላት ብር ሁሉንም ሕፃናት ሸክፎ የሚይዝ ቤት ተከራይታላቸዋለች። አስታማሚ ሞግዚት ተዘጋጅቷል። ሐኪምቤቱም ተዘጋጅቷል። ቀለባቸውም ተዘጋጅቷል። አፍራሽ ብርድ ልብስ አንሶላ ትራሱም ተዘጋጅቷል። ዛሬ ብቻ ለዚህችኛዋ ሕፃን ሕክምና ከመቶ ሺ ብር በላይ ወጪ ተደርጓል። ሁሉ ነገር ሲያልቅ ሪፖርቱን በሰፊው አቀርብላችኋለሁ።

"…አሁንም እህታችንን ሊሊ በላይን አመስግኑልኝ። ያለ እሷ ትብብር የእነዚህ ሕጻናት ሕየውት አይተርፍ ነበር። ከእናቷ አስከሬን ጋር 4 ቀን ያሳለፈችውንም ሕፃን ከነ እህቷ ወስዳ ይኸው ኀዘን ጭንቀቷን አስረስታ እያስተማረቻቸው ትገኛለች። እነዚህንም ድንገተኛ መከራ እና ኅዘን የገጠማቸውንም ልጆች እሷን ለምኜ በደስታ ተቀብላ ነው እንዲህ የዜግነት ግዴታዋን እየተወጣች ያለችው። አሁንም ሕፃናቱን ማገዝ የምትፈልጉ በውስጥ መስመር በኋትስአፕ ቁጥሬ 4915216158791 ጠይቁኝ እሰጣችኋለሁ።

"… እንዲህ በማድረጋችን ቢያንስ የዜግነት ግዴታችንን እንወጣለን። ህሊናችንም እረፍት ያገኛል። ሰሞኑን ከቀልቤ አልነበርኩም። አሁን ትንሽ መለስ ያለለኝ ይመስለኛል። እግዚአብሔር ይመስገን። ስለምትሰሙኝ፣ የማዛችሁን ሁሉ ባለመጠራጠር ስለምትፈጽሙ እግዚአብሔር ይስጣችሁ። በኀዘን በጭንቀታችሁ ወራት እርሱ ከኀዘን ከጭንቀታችሁ የሚታደግ ታዳጊ መልአኩን ይዘዝላችሁ። ያን የሰቆቃ ድምጽ ወደ እረፍት ስለቀየራችሁ እግዚአብሔር የእናንተንም ችግር በደስታ ይቀይርላችሁ። ማርያምን እንደ እኔ እኮ ዕድለኛ የሆነ ሌላ የዓለም አይመስለኝ።

• ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ። አሜን።
👁 14 тыс. 🙏 565❤ 220👍 70 💬 192 ↻ 10 вчера в 17:41
Zemedkun Bekele (ዘመዴ) tg201 тыс. подписчиков
Открыть пост ↗
• መልካም…

"…አሁን ደግሞ የእናንተን አስተያየት ወደ መስማት ማንበቡ እናመራለን፣ እንሄዳለንም። በነገራችን ላይ የእኔም፣ የአባም፣ የሼሁም ምክር የማይስማማችሁ ካላችሁ መብታችሁ የተጠበቀ ነው። እኔ።ሚስቴ ተደፍራ፣ ከፊቴ ስትታተድ ቆሜ አያለሁ፣ እንዲያውም የሉም ሞተዋል ሲሉ በዝተን እያልኩ እዘምራለሁ ብትል መብትህ ነው። እንደፍላጎትህ ይሁን ይደረግልህ።

"…አይ ዘገዩብኝ፣ ከቤቴ፣ ከከተማዬ አታጆቹ፣ ደፋሪዎቹ፣ ገዳዮቹ አልመጡም የምትሉ ደግሞ የኦሮሞ ክልል የቱ ነው ብላችሁ ጠይቃችሁ ወይ አሩሲ አልያም ወለጋ መሄድ ነው። በደንብ አድርገው ያስተናግዱሃል። የአስተራረድ አይነት፣ የአደፋፈር አይነት ያሳዩሃል። ከእናንተ የሚጠበቀው ከነገድ ዐማራ መሆን፣ ከሃይማኖት ኦርቶዶክስ መሆን ብቻ ነው። ጠብ እርግፍ ብለው ነው የሚያስተናግዱህ። ስትፈልግ በጥይት፣ ስትፈልግ በቆንጭራ።

"…አልያም ደግሞ እነ ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ ጋር መሄድም ትችላለህ። ሀገር እንዳይፈረስ እንዴት ፀጥ ብለህ እንደምትታረድ፣ እንዴት ሚስትህን እና ልጅህን እንደምታሳርድ፣ ፅኑ፣ ታጋሽ፣ ሁሉን ቻይ እንደምትሆን ልጅግሮቹ ጳጳሳት ያስተምሩሃል። አንተ ብቻ ገንዘብ ስጣቸው እነሱ ሀገራቸው ላይ ፎቃቸውን እየገነቡ እንዴት እጅ እግርህን ታስረህ በኦሮሞ የወሀቡያ እስላም እጅ እንደምትታረድ ይነግሩሃል። ዘዴውንም ያሳዩሃል። እኛ የሬሳ ነጋዴዎቹን አትከተል። አትስማ።

"…እንዴት ጥሩ ኢትዮጵያዊ እንደምትሆን አህመዲን ጀበል ያስተምርህ፣ ሙጂብ አሚኖም ይንገርህ፣ እንዴት ማልቀስ እንዳለብህ አቡነ ኤልሳዕ ያሳዩህ፣ አቡነ ሳዊሮስ ይምከሩህ። የሽመልስ አብዲሳን፣ የኃይሉ አዱኛን መግለጫ ተከታተል። እጅና እግርህን አጣምረህ ጠብቃቸው። እናንት ወሀቡያዎችም ስታርዱት የማይፈራገጠውን፣ ስትገድሉት እየሞትን እንበዛለን፣ ሚስቴን ድፈር ግደል የሚላችሁን ካገኛችሁ መብታችሁ ነው። ቅዘናም፣ ሽንታም፣ በጭባጫ፣ አፈጻድቅ አስመሳይ ፈሪ ካገኛችሁ መብታችሁ ነው።

"…እኔም፣ አባም፣ ሼሁም የመከርነው፣ ወንድ ወንዱን ነው። ሚስቱን፣ ልጆቹን፣ ሀብቱን፣ ንብረቱን፣ ላቡን ማስነካት ሞት የሚሆንበትን፣ ሚስቱን ቆሞ አስደፍሮ አስገድሎ ሲያበቃ መጥቶ አባ ምን ላድርግ የሚለውን ነው። አሁን ላይ እነሱ የሉም። አዶናይ እና ጃኒን፣ ያሲኖ እና ልጅ ዳውድን፣ ጆን እና ጂኒን የ20 ሚልዮን ብር ቤት ለማሸለም ገንዘባቸውን ከስክሰው እየመረጡ ነው። ወደፊት ገና ወንድ ከተገኘ ብለን እንጂ አሁን ላይ ምንም የሚያስፈራችሁ ነገር የለም። ባንኩም፣ ታንኩም በእጃችሁ ስለሆነ አትፍሩ። ደግሞ ባሌ፣ አሩሲ፣ ከሚሴ፣ ኮምቦልቻ፣ ሱማሌ እየሰለጠናችሁ አይደል? ምን ያስፈራችኋል።

• ገባችሁ ኣ?
👁 19 тыс. ❤ 430👍 95👌 43 💬 134 ↻ 51 вчера в 15:35
Zemedkun Bekele (ዘመዴ) tg201 тыс. подписчиков
Открыть пост ↗
• ትክክሉ የማነው?

"…አራጆቹስ እሺ ይንጫጩ፣ ይጩሁ፣ እብድ ይሁኑ ግድየለም። ምክንያቱም መልእክቱ ህብለ ሰረሰራቸውን ሰርስሮ ስለገባባቸው ነው። ከተለመደው ቀኝህን ሲመቱህ ግራህን ስጣቸው የሚለውን የወንጌል ቃል ከዐውዱ ውጪ የሌለ ትርጉም ሰጥተው ከሚያስተምሩ፣ ለአራጆች በሚመች መልኩ ተርጉመው ሕዝቡን፣ ፈሪ፣ ሽንታም፣ ቅዘናም፣ ቦቅቧቃ፣ በጭባጫ አድርገው ሰዉ ራሱን እንዳይከላከል እጅ እግሩን ተብትበው አስረው ለአራጆቹ አመቻችተው ካስቀመጡ ሆዳም ማይም መናፍቅ ካድሬ መምህራን ተብዬ ከርሳሞች የተለየ ራስህን ትምሕርት ስለሰጡ ነው የሚንጫጩት።

"…እነሱ እሺ ይንጫጩ፣ የገብቻው ነገር ስላለ ነው። የደነዘዘው ስለሚነቃ፣ አዚሙ ስለሚገፈፍ፣ ራሱን መከላከል እንዲጀምር ስለሚያደርገው ነው። እነሱ ይንጫጩ፣ ይጩሁ፣ እብድም ይሁኑ የሚያስቀው የእኛዎቹ ገልቱዎች፣ እወደድ ባይ አፈጣዲቆች ጫጫታ ነው። ትበጠረቀው የለም እንዴ በናታችሁ? የእኛ አዛኝ፣ ሩሩህ፣ ሃይማኖተኛ፣ አማኝ ትተነትነው የለም እንዴ? አባ ተሳስተዋል፣ ጸሎት፣ ምህላ እንጂ የምን ራስን መከላከል ነው ብላ ታቀልጠው የለ እንዴ ጩኸቱን። ስብከቱን። አራጁ ደግሞ እየተከተለ "ይህቺ ናት ትክክለኛዋ ክርስቲያን፣ ይሄ ነው ትክክለኛው ኦርቶዶክስ እያለ ላይክ በላይክ እየገጨ ያፋንናታል። ከፍት ሁላ…

• አባ ያሉት ምንድነው?

"…እኔ ለዘመናት ብቻዬን ስጪህበት የነበረውን ነው ቃል በቃል የደገሙት። በአቡነ ኤርሚያስ "ሬሳ ነጋዴ ተብዬ የተሰደብኩበት" በአፈ ጣዲቆች፣ በእወደድ ባይ የእኛ ቤት አቃጣሪዎች አሸባሪ፣ ፀረ ሰላም ተብዬ የተሰደብኩበትን ቃል እኮ ነው የደገሙት። ደግሞም ያሉት "ሳልጥል አልወድቅም በሉ። ይሄ ነው የክርስትና መርህ መሆን ያለበት በአሁን ሰዓት። ታዲያሳ ሚስትህን ሲደፍርብህ፣ አባ ሚስቴን ደፈሩብኝ ብለህ ልትመጣ ነው እኔ ጋር? እኔ ምን ላደርግልህ ነው? እናትህን አጋድሞ በክርስትናቸው፣ በሃይማኖታቸው ሲገድሉብህ፣ አንጀቷን አርደው ልጇን አውጥተው ሲያዩብህ፣ አባ እናቴን እንዲህ አደረጉብኝ እያልክ ልትመጣ ነው እኔ ጋር? እና እኔ ምን ላደርግልህ ነው ነው እዚያው መልስለት እንጂ። በገደለህ ልክ መግደል፣ ባሳደደህ ልክ ማሳደድ ነው ይሄ ነው ትክክለኛው ነገር። ስለዚህ ይሄ ጀኖሳይድ፣ ኦርቶዶክስ ላይ የሚደረግ ጄኖሳይድ በየትኛውም አቅጣጫ ሲደረግ ወደ ኋላ ወደፊት አትበሉ። አባ እናት እያላችሁ አትምጡ። መ ንም የሚደረግ መፍትሄ የለውም እዚህ ላይ ማለት ነው። መ ንም በእውነት።

"…ምንድነው ማድረግ ያለብን? ሚስትህን ሲደፍርብህ አባ እያልክ አትምጣ ወገብህ ላይ የታጠከውን ክላሽ አውርደህ በጆሮ ግንዱ ስደድበት። ይሄ ነው በቃ ራስህን መከላከል ማለት ይሄው እኮ ነው በቃ። ራስህን መጠበቅ ማለት ይሄ ነው። የድንግል አሽከር የሥላሴ ባርያ የአትናቴዎስ ልጅ መሆንየቅዱስ ጴጥሮስ ልጅ መሆንህን አታሳየውም? የድንግል አሽከር መሆንህን አታሳየውም ወይ? አታሳየውም እንዴ?
ሚስትህን ሲደፍርህ ፣እናትህን አጋድሞ ሲያርድብህ አባ ብለህ ወደእኔ የምትመጣ እኔምን ላደርግልህ ነው? ብለው ነው የሰበኩት።

"…ይሄ ቃል እኔ ዘመዴ ብቻዬን ለዘመናት ስጮህ አሪሪ ስልበት የከረምኩበትን ነው ዐውደ ምሕረት ላይ ቆመው ቃል በቃል እኔ ስጮህበት የነበረውን ጉዳይ አንስተው ሃቁን ለሟቹ፣ ለታራጁ ሕዝብ የነገሩት። እና ወሀቢያ ምን አለ። ቄሶቹ ግድያ ይፈቅዳሉ። ያበረታታሉ አለልሃ። የእኛዎቹ አፈጣዲቅ ግሪሳ ጎጋ መንጋስ ምን አለ? ወሀቢያ ልክ ነው። አባ ተሳስተዋል፣ እንዲህ ብለው ለሕዝቡ መንገር ማስተማር አልነበረባቸውም አለልሃ። ጉድ እኮ ነው ወሃቢያ በድፍረት የኦርቶዶክሳውያን ሚስቶችን ስንደፍር፣ ልጆቿቸው እና እናቶቻቸውን ስናርድ ስንገድል። ከርስታቸው ስናፈናቅል፣ ለማኝ፣ ሸርሙ*፣ ሴተኛ አዳሪ ስናደርጋቸው " ዝም ብለው የምህረተአብን የሉም ሞተዋል ሲሉን ኖረን፣ የሉም ሞተዋል ሲሉም በዝተን አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን፣ አለን በጌታ ሁሉን አልፈን፣ ስንሞትም እንበዛለን እያሉ ትላለቅ ግብዳ ጧፍ እያበሩ መዝሙር መዘመር ነው እንጂ የምን ሲገድሏችሁ ግደሉ ነው? መጽሐፋቸውስ የሚለው ቀኝህን ሲመታህ ግራህን አዙርለት አይደል እንዴ? የምን አዲስ እንግዳ ትምህርት አምጥቶ ሕዝብን ማንቃት ነው የሚለው ወሃቢያው።

• አባ ግን አሉ የሚያድንህ ፓትርያርክ የለም። ጳጳስ የለም። መንግሥት የለም። መነኩሴ የለም። ቄስ የለም። ሰባኪ፣ ዘማሪ የለም። እናም ሚስቴን ቆመው ደፍረው ገደሏት፣ አረዷት ብለህ አትንገረኝ። ምንም አልፈጥርልህም። የሚያድንህ፣ የሚጠብቅህ ከሌለ ራስህን ጠብቅ ነው ያሉት። አንተ ሂደህ ሌላውን ሰው ግደል፣ ዝረፍ፣ ሚስቱን ድፈር አሉ እንዴ? አላሉም። ያሉት ሊገድልህ፣ ሊዘርፍህ፣ ሊቀማህ የመጣውን ጆሮ ግንዱን ብለህ ድፋው። በአፍጢሙ ድፋው፣ ደመከልብ አድርገው ነው ያሉት። ይሄ ነፍስ ማጥፋት አይደለም። ይሄ ሀገር ማዳን፣ መርገምት፣ እርግማን ከሕዝብ ላይ ማራቅ ነው። አለቀ።

"…እኔ ደግሞ አሻሽዬዋለሁ። ለዛሬ ማንም ባይሰማኝም ነገ ቀስ ብሎ 5ጂ ትውልድ ሲመጣ ይተገብረዋል። ሚስትህን ደፍረው፣ ልጆችህን አርደው፣  ንብረትህን ዘረፈው፣ አውድመው፣ ቤትህን አቃጥለው የሄዱትን ተከትልህ ሄደህ በአንዱ ፈንታ እጥፍ፣ ሺውን አጋድመው። ከተማውን አውድመው። ስለ ሞቶው የተዘረፍከውን በሺ እጥፍ አስመልሰው። የገባበት ገብተህ ከአፈር ቀላቅለው። አትማረው፣ ይቅርም አትበለው። የአንተን ዘር የሚያጠፋውን ዘር ማንዘሩን አሳዳህ አጥፋለት። ሀገር የምትፈርስ ከሆነ ሁለታችሁም ትከሻ ላይ ትፍረስ። በዚህ መሃል ጣልቃ እገባለሁ የሚል ጳጳስ፣ ቄስ፣ ሰባኪ ከገጠመህ ዶሮ ጠባቂ አድርገው። ከዚያ ቡሉህ "ሬሳ ነጋዴ ብለው መሳደብ ብቻ ነው" መንግሥት ካልጠበቀህ አንተ ራስህን ጠብቅ። አታልቅስ፣ እዬዬ አትበል። ለማኝ አትሁን። አሳሩን አብላው። ማኅበራዊ እረፍት እንደነሳህ ማኅበራዊ እረፍት ንሳው። ኢኮኖሚያዊ ውድመት እንዳመጣብህ ኢኮኖሚውን አውድመው። እርሻህን እንዳቃጠለ፣ ጎተራህን እንዳወደመና ራብ ላይ እንደጣለህ አንተም በእጥፍ መዓቱን አውርድበት። የደረሰ እህሉ ላይ እሳት ልቀቅበት። እሱ እየበላ አንተ ተርበህ ለምን አባህ ነው የምትሞተው? እኩል ማቅቀህ፣ ተቸግረህ ሙት። የሚያድንህ ይሄ ነው።

"…እኔ እንዲያውም ከአባ ምክር ስብከት ይልቅ እንዲያውም የሼኩ ነው የተመቸኝ። አይደለም በሃይማኖት፣ በሚስት፣ በልጅ መጥቶብህ አይደለም አምስት ሳንቲም የሚቀማህን በግንባሩ ልቀቅበት። በአፍጢሙ ድፋው። አለቀ። ከምር ከአባ ይልቅ እኔን የተመቸኝ የሼሁ ነው።

• ይኸው ነው። ሃላስ።
👁 21 тыс. ❤ 594👍 182🙏 48 💬 21 ↻ 56 вчера в 14:30