Телеграм

መንፈሳዊ ግጥሞች እና ወጎች

@Melikt_weg_gitim Религия и эзотерика
РКН: проверяем Не иноагент
✞ ይህ ቻናል መንፈሳዊ የሆኑ ግጥሞች ፣ ወጎች እንዲሁም መልዕክቶች የሚቀርቡበት ነው ✞
አስተያየት ካለ እንዲሁም ግጥም ወግ እንዲተላለፉ የምትፈልጓቸው መንፈሳዊ መልክቶች ለማድረስ @Mente8 ተጠቀሙ

Статистика обновлена 15.11.2026 в 01:13 · 1 просмотр страницы · Хотите больше просмотров?

Подписчики14 273
Охват поста690 5% от подписчиков
ERR за месяц4,83%
ERR за 24 часа0,66%

Динамика за 30 дней

Рекламные публикации

Рекламных публикаций не найденоЗа последнее время мы не нашли на площадке ни одного рекламного поста.

Последние публикации

Все посты канала →
መንፈሳዊ ግጥሞች እና ወጎች tg14 тыс. подписчиков
Открыть пост ↗
👁 94 13 ноября
መንፈሳዊ ግጥሞች እና ወጎች tg14 тыс. подписчиков
Открыть пост ↗
👁 94 13 ноября
መንፈሳዊ ግጥሞች እና ወጎች tg14 тыс. подписчиков
Открыть пост ↗
#መነነ_ዮሐንስ


የድንግሊቱን ድምፅ ፤
ከእናቱ ማህፀን ፤ ከጠባቡ አልጋው
ዮሐንስ ሲሰማ ፤ ለመውጣት አጓጓው።
ወደ እኔ እንድትመጪ ፤ የጌታዬ እናቱ
እኔ ማነኝ ማለት ፤ ባይችል ባንደበቱ ።
ወቶም ሊቀበላት ፤ ባይታደል እንኳ
የእናቱን ማህፀን ፤ ከውስጥ ሆኖ አንኳኳ።
በእግዚአብሔር መንፈስ ፤ ልቡናው ተቃኝቶ
ደስታውን ለመግለፅ ፤ ባይችል ቃል አውቶ።
በአማናዊት ታቦት ፤ በድንግል ማርያም ፊት
በእናቱ ማህፀን ፤ ዘለለ እንደ ዳዊት።
የድንግሊቱን ድምፅ ፤ ከሰማ ጀምሮ
አስጠላው የአለም ፤ ጩኸት አምባጓሮ።
ተወልዶም አልቆየ ፤ ሌላ አልሰማም ብሎ
መነነ ዮሐንስ ፤ ይህን አለም ጥሎ ።
ዘወትር ሃጢያትን ፤ ለጊዜያዊ ደስታ
እኛም እንደ ውሃ ፤ ጠዋትና ማታ
ከዚህ አለም ጉድጓድ ፤ መቅዳት እንዲበቃን
ድምጿን እንሰማ ዘንድ ፤ ድንግሊቱ ታብቃን።

✍ አቤል ታደለ



@Melikt_weg_gitim
@Melikt_weg_gitim
@Melikt_weg_gitim

#Join_and_share
👁 420 ❤ 5👍 1🙏 1 ↻ 10 10 ноября