በዘንድሮ የኧርባን ኦክቶበር ጥቅምት 19፣ 2019 ዓ.ም በተካኼደው ውይይት ላይ መሠረት በማድረግ በተደጋጋሚ በቤት ገበያ ውስጥ “ቅንጡ” የተባሉ ቤቶች በእርግጥ ምንን እንደሚወክሉ እና በቂ መኖሪያ ቤት ምን ማለት እንደሆነ፣ በገበያ ላይ የተመሠረቱ የቅንጦት ፅንሰ-ሐሳቦችና መኖሪያ ቤትን አስተማማኝ፣ አገልግሎት ሰጪ እና በቂ ከሚያደርጉት አስፈላጊ መሠረታዊ ሐሳቦች ዙሪያ ስላሉት ልዩነቶች ከቤተልሔም ደምሴ (አርክቴክት እና ፕላነር) እና ከናፍቆት አስጨናቂ (የሕግ ባለሙያ እና የከተማ ነዋሪ) ጋር ውይይት ይኖረናል።
ዛሬ ሕዳር 01፣ 2019 ዓ.ም በሸገር 102.1 ከምሽቱ 2 እስከ 3 ይከታተሉ ።
ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ
Between Adequate and Luxury Housing
Continuing on the Urban October conversation on October 29, 2026, we will have a discussion with Betelehem Demssie (Architect and Planner) and Nafkot Aschenaki (Legal Professional and Urban Resident) regarding the term “luxury” in the housing market and what constitutes adequate housing, the distinction between market-driven notions of luxury and the essential qualities that make a home safe, functional, and sufficient.
Tune in Sheger 102.1, today November 10,2026 from 8-9:00 PM.
For better urbanity in Ethiopia
Kebet Eske Ketema