Телеграм

TIKVAH-SPORT

@tikvahethsport Фитнес и спорт
РКН: проверяем Не иноагент
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል።

ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469

Статистика обновлена 14.11.2026 в 22:24 · 1 просмотр страницы · Хотите больше просмотров?

Подписчики291 908
Охват поста53 826 18% от подписчиков
ERR за месяц18,44%
ERR за 24 часа18,38%

Динамика за 30 дней

Рекламные публикации

Рекламных публикаций не найденоЗа последнее время мы не нашли на площадке ни одного рекламного поста.

Последние публикации

Все посты канала →
TIKVAH-SPORT tg291 тыс. подписчиков
Открыть пост ↗
የቼልሲ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ታውቋል !

የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የጥቅምት ወር የደጋፊዎች የወሩ ምርጥ ተጨዋቻቸውን ይፋ አድርጓል።

በዚህም መሰረት እንግሊዛዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ሞርጋን ሮጀርስ የወሩ ምርጥ ተጨዋች በመባል ተመርጧል።

ሞርጋን ሮጀርስ በወሩ ባደረጋቸው ጨዋታዎች 3️⃣ ጎሎች ማስቆጠር ችሏል።

ሮጀርስ በተጨማሪም ለተከታታይ ሁለተኛ ጊዜ የወሩ ምርጥ ግብ ሽልማት አሸንፏል ።

ተጨዋቹ ደጋፊዎች ከሰጡት ድምፅ 36 በመቶውን በማግኘት ማሸነፉ ተገልጿል።

ሮሚዮ ላቪያ እና ማይክ ፔንደርስ ተከታዩን ደረጃ በመያዝ አጠናቀዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
👁 16 тыс. ❤ 95🔥 21👍 7 💬 1 вчера в 18:17
TIKVAH-SPORT tg291 тыс. подписчиков
Открыть пост ↗
ኢንፋንቲኖ ምርጫውን ሊያሸንፉ እንደሚችሉ ተነገረ !

የፊፋው ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫውን በቀላሉ ሊያሸንፉ እንደሚችሉ ተገለፀ።

ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ከ 211 ድምፆች ውስጥ 180 ድምጽ ያገኛሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ተነግሯል።

ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫውን በድጋሜ ለማሸነፍ 106 ድምፆች ብቻ ያስፈልጉዋቸዋል።

በሌላ በኩል አርሴን ቬንገር በምርጫዉ ይወዳደራሉ ተብሎ #እንደማይጠበቅ አርኤምሲ ስፖርት ዘግቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
👁 22 тыс. ❤ 67👎 52🙏 6 💬 5 вчера в 17:44
TIKVAH-SPORT tg291 тыс. подписчиков
Открыть пост ↗
የኔሽንስ ሊግ ጨዋታዎች የት ይካሄዳሉ ?

ስፔን እና ፈረንሳይ የኔሽንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎችን ለማስተናገድ ጥያቄ ማቅረባቸው ተገልጿል።

ስፔን በሳንቲያጎ በርናቦ እና ቫላዶሊድ ስታዲየም ጆሴ ዞሪላ ጨዋታዎቹን ለማስተናገድ ጥያቄ አቅርባለች።

ፈረንሳይ በበኩሏ ከኦሎምፒክ ሊዮን እና ሴንት ኢቴን ጋር በመሆን ለማዘጋጀት ጥያቄ ማቅረቧ ተገልጿል።

ጨዋታዎቹ የት እንደሚካሄዱ ቀጣይ ሳምንት አርብ እንደሚወሰን ማርካ ዘግቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
👁 24 тыс. ❤ 63👍 11 вчера в 17:31