አዲስ አበባ፣ ኅዳር 5 ቀን 2019 ዓ.ም. :- በ #ኬንያ #ማርሳቢት ካውንቲ #ሞያሌ፣ ከ #ኬንያና_ኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ የሚኖሩ ከ10 ሺህ በላይ ኬንያውያን በ #ኢትዮጵያ የ #ኦሮሚያና #ሶማሌ ክልላዊ መንግሥታት ልዩ ኃይሎች መካከል በተነሣው ውጊያ መባባስ ሳቢያ መፈናቀላቸውን ‘ኔሽን ሚዲያ ግሩፕ’ ዘገበ።
https://addisstandard.com/Amharic/?short_news=n-16004