ህዳር 5/2019 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር)
ውድ የገቢ ለልማት ጋዜጣ አንባቢዎች፤ እንደተለመደው «ገቢ ለልማት» ጋዜጣ ቁጥር 201 ብዙ ጠቃሚ መልዕክቶችን ይዞ ቀርቧል፡፡ ያንብቡት ብዙ ቁም ነገር ይገበዩበታል፡፡
የተከበራችሁ የጋዜጣችን አንባቢዎች በገቢ ለልማት ቁጥር 202 ይዘን እንድንቀርብ የምትፈልጉት ርዕሰ ጉዳይ ካለ በ011-617-84 90 (2133) ማሳወቅ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ጋዜጣውን ለማግኘት የሚከተለው ሊንክ ይጫኑ፡-https://shorturl.at/AC21X