በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ከኦህዴድ ብልፅግና ጎን በሀሳብም ሆነ በድጋፍ የተሰለፈ ባንዳ ሰባት ዘሩ ይምከን ።
LUCY DINKINESH ETHIOPIA
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።
መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77
#ፋኖነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ፋኖነት /አማራነት /ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏
Статистика обновлена 15.11.2026 в 11:00 · 2 просмотра страницы · Хотите больше просмотров?
Динамика за 30 дней
Истории пока нет. График появится после следующих обновлений статистики.
Рекламные публикации
Последние публикации
Все посты канала →በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ከኦህዴድ ብልፅግና ጎን በሀሳብም ሆነ በድጋፍ የተሰለፈ ባንዳ ሰባት ዘሩ ይምከን ።
የጨነቀ ለታ ... ምን ያህል ቢጨነቅ ነው ሚኒስትሮቹ ሁሉ ወታደራዊ ስልጠና የሚወስዱት ። ገና ምን አይቶ ጭንቀቱ አሳብዶት ያለው ሁኔታ እና የመጨረሻ 11ኛ ሰአቱ ላይ ስለደረሰ አራስ ልጆቻቸው ሁሉ ወጥተው እንዲሰለጥኑ ማድረጉ አይቀም ። ወንጌ ባዛች በመጨረሻ ጭንቅ ስአት አብዛኛውን ጊዜ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ካንፕ ሁሉ በድብቅ ሄዶ ይተኛ ነበር ። ገና ሁሉም ባለስልጣን ሚዲያ ላይ ለመታየት እንደሚሞክሩት ሳይሆን የውስጡ በተስፋ መቁረጥ ተሞልቷል ገና ብዙ እና ያለን። ወታደሩ እየመነመነ እና ስለተሰላቹ አፈሳው አልበቃ ብሎት እስቲ ደግሞ ሆዳቸው ሰማዮን የሚታከኩ ባለስልጣን አሰልጥኖ ምን እንደሚያደርጉ ደግሞ እና ያለን ።
ነበልባሉ ፋኖ ግን የስራህን ይስጥህ ገና ብዙ ነገር ታሳየናለህ።
እነዚህ የፋሽስቱ ወታደሮች ከመዝመታቸው በፊት በአመራሮቹ የሚነገራቸው ትግዛዝ አለ ፡
'' ጥይት እስክትጨርሱ ድረስ ተዋጉ መንገድ ላይ ያገኛችሁትን አማራ ምንም ሳይቀር ግደሉ ጥይቱ ሲያልቅባችሁ ግን ቶሎ እጅ ስጡ አማራ አይገድልህም ማርኮ ያበላሀል ያጠጣሀል ከዛን ወደ በተሰቦችህ ይመልስሀል ። በመቀጠል እንደገና ትዝምታለህ ከዛን ተመልሰህ ብዙ አማራ ትገድላለህ ሴቶቹን ትደፍራለህ ። አስሬ ትማረክ አስሬ ተንከባክቦ ይመልስላል " በማለት እነዚህን ተመሳሳይ ቪድዮዎች በስልጠና ወቅት እያሳዩ ያበረታቱበታል ። እና የትብብር ሀይሉ ይህንን አካሄድ ሊቀይር ይገባል ። የፋሽስቱ ሀይል አንድ የቆሰለ ፋኖ ሆስፒታል አግኝቶ በጭካኔ በመግደል እሬሳውን ከተማ መሀል ህዝቡን ለማስፈራራት እሬሳውን ያሰጣል ። የትብብር ሀይሉ ሲማርክ ለሌሎች ማስተማሪያ ከማድረግ ይልቅ የፋሽስቱ ወታደር ሲዋጋ ካልቻለ እንኳ በማርክ እንደሚንከባከቡት ተስፋ ያደርጋል። ይህ የተሳሳተ አካሄድ ትግሉን ዋጋ ያስከፍላል ። አንድ ወታደር ወደ ቤተሰቦቹ እየተላከ እንደገና ተመልሶ ሶስት ግዜ እንደተማረከ መረጃው አለን ። ይሄ ህዝብንም ሆነ ትግሉን ዋጋ ያስከፍላል ። እውነት ነው በአለም የጦርነት ህግ ስርአት አንድ ወታደር እጅ ከሰጠ ሰብአዊ መብቱ ተከብሮ ይሽኛል ይባላል ሆኖም ይህ በሌላው አለም ስርአት እንጂ አማራን ከምድረ ገፅ ሊያጠፋ ተልእኮ አንግቦ ታላቋን ኦሮሚያ ለማዋለድ እንደ 16 ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ወረራ ለማድረግ እና የዘር ማጥፋት አላማን አንግቦ አማራ ምድር ለገባ ፋሽስቱ ወታደር ግን ፈጽሞ ፍጹም መስራት የለበትም ። ሊዋጋ አማራ ምድር ንይህንን ሊጨፈጭፍ የገባን አንባገነን ፀረ አማራ ሀይል ማርኮ ተከንከባክቦ መመለስ የግፍ ግፍ ሲሆን በንፁሀን ወገኖቻችን ቁስል ላይ እንጨት መስደድ ነው ። የኦሪት ህግ በወታደራዊ ግዳጅ ላይ ተግባራዊ ሊሆን ይገባል ። ምንም ሳይዋጋ ቀጥታ ከውጊያ ውጪ እጁን ለሰጠ ወታደር ብቻ ነው ምህረት የሚገባው ። ሌላው ምንም አይነት ምህረት ሳያስፈልግ ከሞት የማይተርፍበት ምድር እንደገባ ለሌላው የፋሽስት ወታደር አይምሮ ላይ በተግባር መሳል አለበት ። ስንት አማራ ሆስፒታል ውድሞበት መድሀኒት አጥቶ በሚሞትበት በዚህ ወቅት ማርኮ ህክምና መስጠት ግፍ ነው ። ይህንን የፋሽስት ሀይል ማርኮ ተንከባክቦ ከመመመለስ የሚገኘው ወታደራዊም ሆነ ፖለቲካዊ ትርፍ ይልቅ ሊገድል መጥቶ የገደለን መልሶ በኦሪት ህግ መቅጣት የሚገኘው ትርፍ ትልቅ ነው ። ለጨካኝ መልሶ አስር እጥፍ በጭካኔ መልሶ ማስተማር ሌሎች እንደይደግሙት በጥብቅ ያስተምራል።
ከናንተ በላይ ባናውቅም እውነቱ ግን ይሄ ነው
በአሩሲ ንፁሀን የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮችን ገድለው ተገቢውን እርምጃ መወለድ ሲገባቸው ይልቅ ፅምዶ ነው ብለው በማሸፍ ይበልጥ በሰብአዊነት ላይ ሲሳለቁ ከማየት በላይ የሚያም የለም።