Телеграм

Bemnet Library

@Bemnet_Library Литература и писательство
РКН: проверяем Не иноагент
📚ማንኛውንም አይነት መጻሕፍት እዚህ ያገኛሉ።ከ2014 ጀምሮ! እንደ እርስዎ ላሉት በሺዎች የሚቆጠሩ ቁጥር 1 ምርጫዎች ነበርን!

Owner፦ @Bemni_Alex

Статистика обновлена 15.11.2026 в 11:51 · 2 просмотра страницы · Хотите больше просмотров?

Подписчики102 510 -9 за 1 день
Охват поста26 594 26% от подписчиков
ERR за месяц25,94%
ERR за 24 часа9,35%

Динамика за 30 дней

Рекламные публикации

Рекламных публикаций не найденоЗа последнее время мы не нашли на площадке ни одного рекламного поста.

Последние публикации

Все посты канала →
Bemnet Library tg102 тыс. подписчиков
Открыть пост ↗
ብዙ የተኛ አርፍዶ ነው የሚነቃው።አርፍዶ የነቃ ደግሞ ቢሮጥም ቢንጠራራም የማይደርስባቸው ወርቃማ ዕድሎች ያመልጡታል።

📕ርዕስ፦የተቆለፈበት ቁልፍ
✍️ደራሲ፦ምህረት ደበበ

📚 @Bemnet_Library
👁 2.8 тыс. 💯 57❤ 21🙏 2 ↻ 20 сегодня в 06:12
Bemnet Library tg102 тыс. подписчиков
Открыть пост ↗
ፍቅረኞች በነበሩ ሰአት ወንዱ ከቤት ሲወጣም ሲገባም እቅፍ አድርጎ ይስማታል፣ ጸጉሯን ይዳብሳል፣ እጇን ይዞ ይሄዳል። ከተጋቡ ከሦስት ዓመት በኋላ ግን፣ ጠዋት «ደህና ዋይ» ሳይል በሩን ዘግቶ ይወጣል፤ ማታም ከቲቪው ውጪ ሌላ ነገር ያለ አይመስለውም።በዚህ ሰአት እሷ ፦ «እንደ ድሮው አይወደኝም ማለት ነው?» እያለች በውስጧ ትጨነቃለች!

ሴቶች ከጋብቻ በኋላ የሚራቡት የመፈለግ ስሜትን እንደሆነ ወንዶች ማወቅ አለባችሁ! በሥራ መካከል «ዛሬ አምሮብሻል» ማለት ወይም ማታ ከሥራ ስትገባ ለአሥር ሰከንድ ጠበቅ አድርጎ ማቀፍና መሳም አንዳችም ወጪ አይጠይቅህም።ስለዚህ በማንኛውም ጊዜ ፍቅራችሁ እንዳይቀዘቅዝ መጨመር ያሉብህን ጣፋጭ የፍቅር ቅመሞች በሙሉ እየጨመርክ ተንከባከባት!

📕 ርዕስ፦ እንደ ሴት ሁኚ፤ እንደ ወንድ አስቢ
✍️ ደራሲ፦ ስቲቭ ሃርቪ

📚 @Bemnet_Library
👁 5 тыс. ❤ 103💯 20👍 16 💬 10 ↻ 29 вчера в 17:04