Телеграм

መዝሙረ ማኅሌት

@zemariian Религия и эзотерика
РКН: проверяем Не иноагент
@zemariann & @zemarian የቀደመት ቻናል።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰንበት ትምህርት ቤት የሚከናወኑ ተግባራቶች አስመልክቶ ቆየት ያሉ ያሬዳዊ ዝማሬ በሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ ፣የሰንበት ት/ቤታችን ወቅታዊ ትምህርቶና የቤተክርስቲያን ወቅተዊ ጉዳዮችን ለማግኘትና ለመማማር @zemariian ይቀላቀሉን፡፡
ለአስተያየት .. @mzbot_bot

Статистика обновлена 15.11.2026 в 04:27 · 1 просмотр страницы · Хотите больше просмотров?

Подписчики26 806
Охват поста2 157 8% от подписчиков
ERR за месяц8,05%
ERR за 24 часа8,48%

Динамика за 30 дней

Рекламные публикации

Рекламных публикаций не найденоЗа последнее время мы не нашли на площадке ни одного рекламного поста.

Последние публикации

Все посты канала →
መዝሙረ ማኅሌት tg26 тыс. подписчиков
Открыть пост ↗
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
          ★ @zemariian ★
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱአምላክ አሜን
 
    ፠ አርባዕቱ እንስሳ ፠
   
      መላእክት ሆነዉ ሳለ‹‹እንስሳ››› የተባሉበት ምክንያት ለቅዱሳን ነብያትና ቅዱሳን ሐዋርያት በእንስሳ አምሳል በመገለጻቸዉ ነዉ፡፡ እንደ ቤተ ክርስቲያን ትምህርት ‹አርባዕቱ እንስሳ "ኪሩቤል" በመባል ይታወቃሉ፡፡አገልግሎታቸዉም የአጋዕዝተ ዓለም ሥላሴን መንበር መሸከም ነዉ፡፡ በእንስሳ አምሳል ግልጥ ሆነዉ የሚታዩና የቅድስት ሥላሴን መንበር የሚሸከሙ መላእክት በነቢያት የትንቢት መጻህፍትና በሊቃዉንት ብሂል መሠረት አርባዕቱ እንስሳት (ኪሩቤል) ተብለዉ ይጠራሉ፡፡ኪሩቤል ቃሉ ከአካድ ቋንቋ (ከጥንት የባቢሎዋዉያን ቋንቋ) የተወረሰ ሲሆን ትርጉሙም /አማላጅ፣ ኃያል፣ ታላቅ/ ማለት ነዉ፡፡ ኪሩቤል የቡዙ ቁጥር ሲሆን በነጠላ ሲጠራ ኪሩብ ይባላል፡፡ "በዙፋኑም መካከል በዙፋኑም ዙሪያ በፊትና በኋላ ዓይኖች የሞሉአቸዉ አራት እንስሶች ነበሩ፡፡
@zemarian
✍ ፊተኛዉ እንስሳ -- አንበሳ ይመስላል
   
✍ ሁለተኛዉ እንስሳ -- ጥጃን ይመስላል

✍ ሦስተኛዉ እንስሳ -- እንደ ሰዉ ፊት ነበረዉ፣

✍ አራተኛዉ እንስሳ -- የሚበረዉን ንስር ይመስላል፡፡ አራቱም እንስሶች እያንዳዳቸዉ ስድስት ክንፎች አሏቸዉ፡፡" ራእ 4፡8 እነዚህ በእንስሳ የተመሰሉ ኪሩብ በስነ ፍጥረት ዓለም በዓይን የማይታዩ በርካታ ፍጥረታት ስላሉ እግዚአብሔር ባወቀ ለነሱ ግብራቸዉን በመልካቸዉ ለመግለጽ ፈጥሮአቸዋል፡፡
👉 የሰዉ መልክ ያለዉ -- ስለ ሰዉ ልጆች የሚለምን፣
👉የአንበሳ መልክ ያለዉ -- ስለ ዱር አራዊት የሚለምን፣
👉 የላህም መልክ ያለዉ -- ለእንስሳት የሚለምን፣
👉 የንስር መልክ ያለዉ -- ስለ አእዋፍ ይለምናል፡፡
@zemariian
ሁሉም ለተወከሉበት መልክእ ቅድመ እግዚአብሔር ይለምናሉ፡፡ይህም የእግዚአብሔር የቸርነት ሥራ ነዉ፡፡ አርባእቱ እንስሳ የአራቱ ወንጌላዉያን ምሳሌ ናቸዉ ፡፡
✍ቅዱስማቴዎስ --በገጸ ሰብእይመሰላል
✍ ቅዱስ ማርቆስ -- በአንበሳ ይመሰላል ✍ ቅዱስ ሉቃስ -- በላም ይመሰላል ፣
✍  ቅዱስ ዮሐንስ -- በንስር ይመሰላል ፡፡ የሃያ አራቱ ካህናተ ሰማይም ግብራቸዉ የቅድስት ሥላሴን መንበር ማጠን በመሆኑ ካህናተ ሰማይ የሚል ስያሜ ተሰጥቶአቸዋል፡፡‹‹ሱራፌልም ከእርሱ በላይ ቆመዉ ነበር፡፡ለእያንዳንዱም ስድስት ክንፍ ነበረዉ…….አንዱም ላአንዱ፡- ቅዱስ ፣ ቅዱስ፣ ቅዱስ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ምድር ሁሉ በክብሩ ተሞልታለች እያለ ይጮህ ነበር፡፡የመድረኩም መሰረት ከጩኸቱ ድምጽ የተነሣ ተናወጠ፡፡ቤቱም ጢስ ሞላበት›› ኢሳ 6፡3 በረከታቸዉ ይደርብን፡፡ አሜን፡፡ በልዎ ለእግዚአብሔር ግሩም ግብርከ  እግዚአብሔርን ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉት
ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን።
     
      ፠ቸርነቱ አይለየን፠
         ★ @zemariian ★
👁 2.3 тыс. ↻ 7 вчера в 00:04