ማራኪ(ጥዑም)
t.me/daniwww21
For Ads:- t.me/Da_yabu
የተለያዩ አስታየት ካሎት በዚህ ያናግሩን t.me/da_yabu
በተጨማሪም..t.me/dani_yabu_bot
Статистика обновлена 16.11.2026 в 07:10 · 1 просмотр страницы · Хотите больше просмотров?
Динамика за 30 дней
Истории пока нет. График появится после следующих обновлений статистики.
Рекламные публикации
Последние публикации
Все посты канала →1, እመጓ
2, ዝጎራ
3, መርበብት
4, ዴርቶጋዳ
5, ዮራቶራድ
6, ዣንቶዣራ
7,መጽሐፈ ሄኖክ
8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ
9, ፍኖተ አእምሮ
9, አዳም እና ጥበቡ
10, ዝክረ መስቀል
11, ሰይፈ ሥላሴ
12, ፍትሐ ነገስት
13, መጽሐፈ መነኮሳት
14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
16, ህግጋተ ወንጌል
17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን
18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል
19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ
20, ግድለ ተክለሃይማኖት
21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ
22, የወጣቶች ህይወት
23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት
24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት
25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ
📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖
✝ ይቀላቀሉን ✝
በምድረ አርሲ ወንድሞቼን አጣኋቸው፣ አባቶቼንም እንዲሁ ተቀማኹ። “አንተን በማመን ውስጥ ያለ ሰው እንዴት ይሞታል?” ተብለህ የምትከሰስ አምላክ እንዳልሆንክና ነገርን ሁሉ ውብ አድርገህ እንደምትሠራም ጭምር እናውቃለን። ነገር ግን የእኛን ድካም ታውቀው የለ? የምናየው ስቃይ ከእኛ በላይ ሲሆን ጩኸታችን ወደ አንተ ያዘነብላል። ከአንተ በቀር የሚሰማ ማንም የለማ!
የገዳዩን ልብ ሌላ ልብ ሰጥተህ ማኖር የምትችለው አንተ ስለሆንክ፤ እባክህን ፍረድ እያልን ብንጮህ፣ ፍርዱ ደግሞ እኛ ላይ እንዳይደርስ እየሰጋን "የገዳይን የመግደል ወኔ ግደልልን!" እያልን በልዩነት መጮህ ምርጫችንን አድርገናል።
ጌታ ሆይ በአንተ እጅ የተሠራው ዕቃ(ሰው) በሰው እጅ ሲበላሽ ዝም ያልከው ስለምን ይሆን? ባበጃጀሃት ምድር ላይ ደም ሲዘንብባት ዓይተህ ያረመምከውስ ስለ ምን ይሆን? ገዳይ በአንተ መኖር ጥርጣሬ አጭሮ ልጅህን እያቆሰለ የሚያርድብህስ ስለምን ይሆን?
እንግዲያስ እኛ እንደሆንን፣ ከማንም መልስን መጠበቅም ሆነ መጠባበቅ አቁመን ወደ አንተ ቀና ብለን “ሕዝብህን አድን፣ ርስትህን ጠብቅ፣ ምድርህንም አጽዳ!” እያልንህ ነው።
በዚህ ሀሉ ውስጥ...
ጌታ ሆይ ከአንተ ጋር መታረቅ እንሻለን! እሺ በለን🙏
✍️ ኅቡዕ