ፒራሚድን የገነቡት ህዝቦች ትውልድ ባትሆን እንኩዋን ... ማርስ ወደተባለ ሌላ አለም ላይ ለመሄድ የተነሱት ህዝቦች ትውልድ አካል በመሆንህ ኩራት ሊሰማህ ይገባል..!
በዛሬው እለት Starship ሮኬት ከምድር ተነስቶ ከወጣ በሁዋላ ምድርን 14 ጊዜ ሲሽከረከራት ቆይቶ.. ወደ ምድር ሲመለስ ቀልበው ይዘውታል!
ይሄ ማለት እጅግ ግዙፍ የሆነን ሃውልት ወይም ህንፃን ... ወደ ጠፈር ወርውረህ ከምድር ካስወጣከው በሁዋላ.. ተመልሶ ሲመጣ መቅለብ መቻል ማለት ነው! ...
ከዚ ቀደም ሮኬቶች ለአንድ ጊዜ ጉዞ ብቻ ነበር እሚያገለግሉት እንጂ ... እንደ ፕሌን መመላለሻ መሆን ይችላሉ ተብሎ አይታሰብም ነበር.. ዛሬ ላይ ግን ይሄን ግዙፍ ሮኬት ወደ ማርስ ሄደንበት ... ከጎረቤት አለማት ኤልየኖች ጋር ቡና ጠጥተን .. ተመልሰን ልንመጣበት እንደምንችል አረጋግጠናል!
W የሰው ልጆች 🔥 W Elon Musk! W spaceX