Телеграм

መጽሐፍ

@HuluBooks Литература и писательство
РКН: проверяем Не иноагент
📚መጽሐፍ

Статистика обновлена 14.11.2026 в 23:42 · 1 просмотр страницы · Хотите больше просмотров?

Подписчики12 768
Охват поста2 153 17% от подписчиков
ERR за месяц16,86%
ERR за 24 часа12,47%

Динамика за 30 дней

Рекламные публикации

Рекламных публикаций не найденоЗа последнее время мы не нашли на площадке ни одного рекламного поста.

Последние публикации

Все посты канала →
መጽሐፍ tg12 тыс. подписчиков
Открыть пост ↗
©

ውድድር

👍"ከውሻ እና ከ አቦሸማኔ የቱ ሊፈጥን ይችላል?" ተብሎ በዓለም ላይ ካሉ ፈጣን የውሻ ዝርያወች ተመርጠው ከአንድ አቦሸማኔ ጋር የውድድር ፕሮግራም ይደረጋል።

ውድድሩ ሲጀመር ውሾቹ ተፈትልከው ሲሮጡ አቦሸማኔው ስንዝር ያህል እንኳአ ለመሮጥ ፍላጎት አላሳየም።
በዚህ የተገረሙት ታዳሚዎች የውድድሩን አላፊ "አቦሸማኔው ለምን ሊሮጥ አልሞከረም?" አሉት።

👍 አላፊውም "አንዳንዴ ምርጥነትህን_የማይገባ (የማይመጥንህ) ቦታ ላይ ለማሳየት መሞከር የስድብ ያህል ነው" አላቸው።
Don't prove your self every where' ማንነትህን በማንኛውም ቦታ ላይ ለማሳየት አትሞክር።


📌ማጋራት አይዘንጋ!
JOIN ✅✅✅

📚 @HuluBooks
👁 920 ❤ 15🔥 3 ↻ 10 13 ноября
መጽሐፍ tg12 тыс. подписчиков
Открыть пост ↗
📚ርዕስ:-  መንጃ መምሪያ
📜ዘውግ:- ለ መንጃ ፈቃድ ተለማማጆች
📑የገፅ ብዛት :- 67

መንጃ ፈቃድ እየተማራችሁ ያላችሁ ወይም ለመማር የምታስቡ ይሄ መጽሐፍ ለእናንተ ነው።መጽሐፉ የተመረጡ እና ወሳኝ የሆኑ ሃሳቦችን እያነሳ ብዙ ትምህርቶች ይሰጣል።

አሁን ላይ መንጃ ፍቃድ እየተማረ ያለ ጓደኛ ካላችሁ ላኩለት።እናንተም እንዳይጠፋባችሁ አውርዳችሁ አስቀምጡት!

📌ማጋራት አይዘንጋ!
JOIN ✅✅✅

📚 @HuluBooks
👁 1.6 тыс. ❤ 7👍 1👏 1 ↻ 44 12 ноября
መጽሐፍ tg12 тыс. подписчиков
Открыть пост ↗
📚ርዕስ:- ኢትዮጵያ የባሩድ በርሜል (Abyssinia the Powder Barrel)
📝ደራሲ:- ባሮን ሮማን ፕሮቻዝካኸ
👤ትርጉም:- ደበበ እሸቱ

📌ማጋራት አይዘንጋ!
JOIN ✅✅✅

📚 @HuluBooks
👁 1.7 тыс. ↻ 14 11 ноября