Телеграм

Exit Exam All Files

@YETMHRTPDF Подготовка к экзаменам
РКН: проверяем Не иноагент
ሁሉንም የ Exit Exam ፋይሎችን በ አንድ ላይ የሚያገኑበት::
Owner @seven1888

Статистика обновлена 14.11.2026 в 23:43 · 1 просмотр страницы · Хотите больше просмотров?

Подписчики17 732
Охват поста13 491 76% от подписчиков
ERR за месяц76,08%
ERR за 24 часа12,55%

Динамика за 30 дней

Рекламные публикации

Рекламных публикаций не найденоЗа последнее время мы не нашли на площадке ни одного рекламного поста.

Последние публикации

Все посты канала →
Exit Exam All Files tg17 тыс. подписчиков
Открыть пост ↗
#UPDATE

የመውጫ ፈተና መመዝገቢያ ሊንኩ ከምሽቱ 5:30 ጀምሮ እንደሚከፈት አቶ ግርማይ አረጋግጠዋል ።

ከህዳር 4-10 የመንግስት ተማሪዎች እንዲመዘገቡ እንደተወሰነ ይታወሳል

https://exam.ethernet.edu.et/

For All Exit Exam Files
t.me/Yetmhrtpdf 🔴
t.me/Yetmhrtpdf 🔴
👁 1.3 тыс. ❤ 4👍 2🔥 1 ↻ 6 вчера в 10:28
Exit Exam All Files tg17 тыс. подписчиков
Открыть пост ↗
ይመዝገቡ!

በጥር ወር 2019 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና፣ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚወስዱ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተፈታኞች (First Sitters) ምዝገባ ከህዳር 04-10/2019 ዓ.ም እንደሚከናወን መገለፁ ይታወቃል።

ምዝገባ የሚካሔደው በተፈታኝ ተማሪ በራሱ (Self Registration) ሲሆን፣ ተፈታኝ ተማሪዎች አስፈላጊና ትክክለኛ መረጃዎችን በበይነ-መረብ በመሙላት መመዝገብ ይጠበቅባቸዋል።

በምዝገባ ሒደት እገዛ የሚፈልጉ ተማሪዎች የትምህርት ክፍል ኃላፊዎችን በማናገር በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ምዝገባቸውን እንዲያጠናቅቁ ይጠበቃል።

የመመዝገቢያ ሊንክ 👇
https://exam.ethernet.edu.et

For All Exit Exam Files
t.me/Yetmhrtpdf 🔴
t.me/Yetmhrtpdf 🔴
👁 5.7 тыс. ❤ 5👏 2👍 1 ↻ 16 вчера в 08:23
Exit Exam All Files tg17 тыс. подписчиков
Открыть пост ↗
ሰላም ወድ እና የተከበራችሁ የመውጫ ፈተናን ለመውሰድ እየጠበቃችሁ የምትገኙ ተማሪዎች. እንደሚታወቀው የመውጫ ፈተና ከጊዜ ወደ ጊዜ አሰልች የሆነ እና የብዙ ተማሪዎችን የሂወት እቅዳቸውን እያዛባ እና እያበላሸ እየመጣ ይገኛል ሆኖም ይህንን የመውጫ ፈተና በተሳካ ሁኔታ ማለፍ እና የሂወት እቅደወን ማሳከት ከፈለጉ

👇👇👇👇👇👇👇👇
@Daniex1234

👆👆👆👇

ማዋራት ይችላሉ
👁 1.5 тыс. ❤ 5 ↻ 2 вчера в 06:55