Телеграм

𝐈𝐁𝐍𝐔_𝐈𝐁𝐑𝐀𝐇𝐈𝐌(ابن إبراهيم)

@ibnu_ibrahim11 Религия и эзотерика
РКН: проверяем Не иноагент
➢ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት ቻናል ነው።

Статистика обновлена 15.11.2026 в 01:42 · 1 просмотр страницы · Хотите больше просмотров?

Подписчики12 355
Охват поста573 5% от подписчиков
ERR за месяц4,64%
ERR за 24 часа1,84%

Динамика за 30 дней

Рекламные публикации

Рекламных публикаций не найденоЗа последнее время мы не нашли на площадке ни одного рекламного поста.

Последние публикации

Все посты канала →
Открыть пост ↗
🇵🇸 የጋዛ ሕዝቦች በዝናብ ምክንያት ከባድ መከራና ችግር ውስጥ ናቸው፤ ስለዚህ በትጋት ዱዓ አድርጉላቸው 🇵🇸

ሸይኽ አቡልሙንዚር ዐማር አል-ሐውባኒ አላህ ይጠብቀውና እንዲህ ሲል ፅፏል:-

ሙስሊሞች ሆይ! በጋዛ ውስጥ ያሉት ወንድም እህቶቻችሁ በመልካም ዱዓችሁ አትርሷቸው። የጦርነት፣ የረሃብና የመፈናቀል መከራዎች ተደራርበውባቸው ሳለ፣ ዝናብና ብርድም መከራቸውን የበለጠ አባብሶታል።

ከላይ የሚሸፍናቸው መጠለያ ጣሪያ ከመሬት ቅዝቃዜ የሚከላከልላቸው ፍራሽ፣ ከክረምቱ አስከፊ ብርድ የሚጠብቃቸው ልብስና ሽፋን የሌላቸውን ሰዎች ሁኔታ አስቡ!

በአላህ እምላለው! እነርሱ ከሁሉም በላይ የአላህን ምሕረት፣ የወንድሞቻቸውን ዱዓና እርዳታ በሚያስፈልጋቸው ከባድ ሁኔታ ውስጥ ይገኛሉ።

ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

«مثل المؤمنين في توادهم وتراحمهم وتعاطفهم مثل الجسد إذا اشتكى منه عضو تداعى له سائر الجسد بالسهر والحمى. رواه مسلم

«ምእመናን የመዋደዳቸው የመተሳሰባቸውና የመተዛዘናቸው ምሳሌ እንደ አንድ አካል ነው። ከእርሱ አንዱ አካል በሕመም ሲጠቃ፣ ቀሪው አካል በእንቅልፍ ማጣትና በትኩሳት ከእነርሱ ጋር ይሳተፋል።»


🤲 አላህ ሆይ! 🤲

🇵🇸 ድካማቸውን አሰስወግደህ አጠንክራቸው።

🇵🇸 ፍርሃታቸውን ወደ ደህንነት ቀይርላቸው።

🇵🇸 እርቃናቸውን የቀሩትን ሸፍናቸው።

🇵🇸 የተፈናቀሉትን መጠለያ ስጣቸው።

🇵🇸 የተራቡትን መግባቸው።

🇵🇸 ብርዱንና መከራውን ከእነርሱ አርቅላቸው።

🇵🇸 ምሕረትህንና እርዳታህን በእነርሱ ላይ አውርድ።

🇵🇸 ችግራቸውንም በፍጥነት ፍታላቸው።

አንተ ከአዛኞች ሁሉ የበለጠ አዛኝ ነህና።

✍🏻 አቡ አብድልመናን

https://t.me/Abuabdlmenan/2394
👁 156 😭 5❤ 2😢 1 вчера в 03:52
Открыть пост ↗
ግጥም‼️በዶላር==========ሀምሌ 25/2016 የገጠምኩት።
ያኔ ዶላር በከባድ ጨምሮ የሀገራችን ሰው ስጋት በስጋት የሆነበት ጊዜ ነበር።
ዛሬ ግን ለምደነዋል።


የዛኔ የፃፍኩት👇
አዲስ ግጥም ❗️በዶላር መመካት

ወቅታዊው የዋጋ ንረት እና የህዝቡን ሁኔታ አስመልከቶ ሁሉም ባማከለ መልኩ የቀረበ።

መመካት በአሏህ ብቻ ነው።



ሀምሌ 25/2016

✍በጁሀር ኡመር

https://t.me/Dimas_islamic_post/7857
👁 191 13 ноября
Открыть пост ↗
ሳዑዲ አረቢያ ውስጥ 250 ኢትዮጵያውያን ሞት ተፈረደባቸው‼

​በሳዑዲ አረቢያ በአደንዛዥ ዕፅ ዝውውር የተወነጀሉ 250 ያህል ኢትዮጵያውያን የሞት ፍርድ እንደተላለፈባቸው የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር የወጣቶች ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ አቶ ሓይሽ ሰባጋዲስ ገለጹ።

ከባለፈው ሰኔ ጀምሮ 34 ኢትዮጵያውያን በስቅላት መቀጣታቸውን የገለጹት ኃላፊው፣ ብዙዎቹ ፍርዱ የተላለፈባቸው ጠበቃና አስተርጓሚ በሌለበት በማያውቁት ቋንቋ መሆኑን ጠቁመዋል።

አክለውም ቅጣቱ ላልተፈጸመባቸው ዜጎች የኢትዮጵያ መንግሥት ምሕረት እንዲጠይቅ አሳስበዋል።via DW
ዋሱመሐመድ
👁 253 ❤ 3 13 ноября