Ethiopian Technical Excellence Institute- ITE
Статистика обновлена 15.11.2026 в 03:46 · 1 просмотр страницы · Хотите больше просмотров?
Динамика за 30 дней
Истории пока нет. График появится после следующих обновлений статистики.
Рекламные публикации
Последние публикации
Все посты канала →ጥቅምት 27/2019 ዓ.ም
በኢትዮጵያ ቴክኒክል ልሕቀት ኢንስቲትዩት በ2019 ዓ/ም በደረጃ 6 (መጀመሪያ ዲግሪ) አዲስ ገቢ ሰልጣኞች ኦረንቴሽን ተሰጥቷል።
የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር የተከበሩ ዶ/ር ብሩክ ከድር ኢንስቲትዩቱን መርጠው ለመጡ ሰልጣኞች እንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ዋና ዳይሬክተሩ በመልዕክታቸው፣ ኢንስቲትዩቱ ዲግሪ ይዘው የሚወጡ ሰልጣኞችን ሳይሆን በክህሎት የበቁ ባለዲግሪዎችን ያፈራል ብለዋል። ለዚህም ሰልጣኞች በፈጠራ ሥራዎች ላይ እንዲተጉ ለተግባራዊ ስልጠና እንዲዘጋጁ አሳስበዋል።
ኢንስቲትዩቱ ከኢትዮጵያ ውጭ የሚመጡ በየዓመቱ ከ250 በላይ ሰልጣኞችን ሰለሚቀበል የሀገራችን ዜጎች ከሌሎች ሀገራት ዜጎችም የባህል ውርርስና ትስስር ሊፈጥሩ እንደሚገባ ዋና ዳይሬክተሩ አስገንዝበዋል።
በመጨረሻም ሰልጣኞች በኢንስቲትዩቱ በሚቆዩበት ጊዜ መከተል ስላሉባቸው ስርዓቶችና መጠቀም ስለሚችሉ አገልግሎቶች የተለያዩ የሥራ ሃላፊዎችም ማብራሪያ ሰጥተዋል።
Telegram; https://t.me/fdretvtinstitute
Website: https://www.ftveti.edu.et/
Youtube ;
https://www.youtube.com/fdretvtinstitute
Tiktok; www.tiktok.com/@fdretvtistitute
Twitter (X); https://x.com/FDRETVTI
: