Телеграм

ሁሌ አርሰናል

@HULE_ARSENAL_ETH Фитнес и спорт
РКН: проверяем Не иноагент
ስለ አርሰናል የሚወጡ ማንኛውም መረጃ ለማግኘት ትክክለኛው ቦታ #HULE_ARSENAL

➖ የዝውውር ዜና
➖ የአሰልጣኞች አስተያየት
➖ ጨዋታዎችን በቀጥታ LIVE
➖ የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ እና ትንተና
➖ የተጨዋቾች ግለ ታሪክ ካማረ አቀራረብ ጋር የምናደርሳቹ ይሆናል

Tik-Tok | http://tiktok.com/@hulearsenal

       CEO | @ABOODI_MOH

Статистика обновлена 15.11.2026 в 12:09 · 2 просмотра страницы · Хотите больше просмотров?

Подписчики205 094
Охват поста3 733 2% от подписчиков
ERR за месяц1,82%
ERR за 24 часа2,08%

Динамика за 30 дней

Рекламные публикации

Рекламных публикаций не найденоЗа последнее время мы не нашли на площадке ни одного рекламного поста.

Последние публикации

Все посты канала →
ሁሌ አርሰናል tg205 тыс. подписчиков
Открыть пост ↗
🚨ሳንታ ተመልሷልልልልልል 🚨

🔥 ያበደ comeback አድርገናል ገብተህ ቼክ አድርገን 😎

❗️❗️❗️ተመልሷልልልልል 🎆

❗️❗️❗️አስደሳች : ቀላል :  ተወዳጅ

✈️Betna.bet       💬Telegram
👁 654 ❤ 3 сегодня в 08:24
ሁሌ አርሰናል tg205 тыс. подписчиков
Открыть пост ↗
🚨ሪካርዶ ካላፊዮሪ ጣሊያን ፈረንሳይን 3-1 ባሸነፈበት ጨዋታ እና ከአርሰናል ባልደረባው ዊሊያም ሳሊባ ጋር ባደረጉት ጨዋታ ፡-

🗣️ " ዊሊያም ሳሊባ ከጨዋታው በፊት መልእክት ልኮልኛል ፈረንሳይ እንደምታሸንፍ በልበ ሙሉነት ነግሮኝ ነበር ምን ያህል ጎል እንደሚያስቆጥሩም ተንብዮ ነበር። “ይህን ያህል እርግጠኛ እንዳይሆን ነግሬው ነበር፣በተለይ በፈረንሳይ ተከላካይ ክፍል ውስጥ መጫወት እንኳን ስለማይችል!

“ፈረንሳይ አንደኛ ስታስቆጥር የሱን መልእክት ወዲያው ትዝ አለኝ።ነገር ግን አቻ ስናደርግ በጣም ጥሩ ስሜት ተሰማኝ፤ከዛም ሁለተኛውን እና ሶስተኛውን ጎሎችን አስቆጠርን፤ስለዚህ ሁሉ በራስ የመተማመን ስሜት እሱን ማስታወስ እንዳለብኝ አውቃለሁ።

“ከመጨረሻው ፊሽካ በኋላ፣ እኔ የደወልኩለት የመጀመሪያው ሰው ነበር። እሱ እንደተነበየው ፈረንሳይ አሁንም ልታሸንፍ እንደሆነ ልጠይቀው መጠበቅ አልቻልኩም። እሱ በጣም ደስተኛ አልነበረም! “የተፃፃፍነውን አስቀምጬዋለው ። እንደገና በራስ መተማመን
ኑ ሲጀምር አነሳዋለሁ።

“እሱ በአርሰናል ውስጥ የቡድን ጓደኛዬ ነው፣ስለዚህ አብረን ስንመለስ ስለሱ ለመሳቅ ብዙ ጊዜ ይኖረናል። አሁን ግን በዚህ ድል እደሰትበታለሁ!”

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH
👁 1.4 тыс. ❤ 27 сегодня в 07:56
ሁሌ አርሰናል tg205 тыс. подписчиков
Открыть пост ↗
🗣ዲክላን ራይስ፡

“ልጄ የላሚን ትልቅ አድናቂ ነው። ከእሱ ጋር ልጫወት እንደሆነ ነግሬው ነበር፣ እሱም ለምን ከላሚን ጋር ልትገጥም ነው? እያለ ሁልጊዜ ይጠይቀኝ ነበር !”

“ነገር ግን ላሚን ለእሱ በጣም ደግ ነበረ፤ እንደ አባትም ያንን መልካምነት በጣም አደንቄዋለሁ።

“የሚንከባከበው ታናሽ ወንድም እንዳለው አውቃለሁ፣ ስለዚህ ይህ ከባህርዩ የሚመጣ ይመስለኛል። በዚያ ድርጊት በጣም ተነክቻለሁ። ይህ ላሚን ምን ያህል አክባሪና ትሁት እንደሆነ ያሳያል።”

@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH
👁 2 тыс. ❤ 29❤‍🔥 4 💬 2 ↻ 1 сегодня в 07:12