Телеграм

Big Habesha Tech

@bighabesha_softwares IT и нейросети
РКН: проверяем Не иноагент
በተመሳሳይ ስምና profile እንደትጭበርበሩ።
This is my only username @bighabesha

Статистика обновлена 14.11.2026 в 21:58 · 1 просмотр страницы · Хотите больше просмотров?

Подписчики119 173
Охват поста33 232 28% от подписчиков
ERR за месяц27,89%
ERR за 24 часа12,05%

Динамика за 30 дней

Рекламные публикации

Рекламных публикаций не найденоЗа последнее время мы не нашли на площадке ни одного рекламного поста.

Последние публикации

Все посты канала →
Big Habesha Tech tg119 тыс. подписчиков
Открыть пост ↗
Samsung የTelegramና የWhatsApp Call መቅዳት የሚያስችል ፊቸር ሊጀምር ነው።

የሳምሰንግ አዲሱ One UI 9.5 update በWhatsApp፣ በTelegramና በGoogle Meet የሚደረጉ የድምጽ ጥሪዎችን በቀጥታ መቅዳት የሚያስችል አዲስ ፊቸር ይዞ እንደሚመጣ ተዘግቧል።

Samsung እስካሁን ድረስ መደበኛ የስልክ ጥሪዎችን ብቻ መቅዳት ያስችል የነበረ ሲሆን አሁን ግን የሶስተኛ ወገን አፕሊኬሽኖችን (Third-party apps) በመጠቀም የሚደረጉ ጥሪዎችንም ማንኛውንም ሌላ አፕ መጫን ሳያስፈልግ በራሱ መቅዳት ያስችላል።
ተጠቃሚዎች የትኛውን አፕሊኬሽን መቅዳት እንደሚፈልጉ ለየብቻቸው መምረጥና ማስተካከል ይችላሉ።

ይሄ ፊቸር የሚለቀቀው እንደየሃገሮች ባለው ህግ መሰረት ሲሆን በአንዳንድ ሀገራት ጥሪው እየተቀዳ መሆኑን ለደዋዩ የሚገልጽ የድምፅ ማሳወቂያ ሊኖረው ይችላል። ድምፅ መቅዳትን የሚከለክሉ ሃገራት ላይ ደግሞ ሙሉ በሙሉ ላይሰራ ይችላል ተብሏል።
ይህ አዲስ ማሻሻያ በሶስተኛ ወገን አፖች ለሚጠቀሙ ሰዎች ትልቅ እፎይታን እንደሚሰጥ ይጠበቃል።

©️#SAMmobile

@bighabesha_softwares
👁 13 тыс. 👍 60🔥 10🤯 4 ↻ 24 11 ноября
Big Habesha Tech tg119 тыс. подписчиков
Открыть пост ↗
Apple የonline community support መድረኩን ሊዘጋ ነው!

Apple በመጪው November 20 የማህበረሰብ ድጋፍ መስጫ መድረኩን በይፋ እንደሚዘጋ አስታውቋል።

እ.ኤ.አ ከ1998 ጀምሮ ሲያገለግል የነበረው ይህ መድረክ (Forum) የተለያዩ የአፕል ምርቶችና ፊቸሮች ላይ የቴክኒክ ችግሮች ሲያጋጥሙ ከተጠቃሚዎች መፍትሄ የምናገኝበት ዋነኛ የጥያቄና መልስ መድረክ ነበር።
ድረ-ገጹ ሙሉ በሙሉ ባይጠፋም አዳዲስ ጥያቄዎችንና አስተያየቶችን መቀበል በማቆም ቀድሞ የተጻፉ መረጃዎችን ማንበቢያ (read-only) መድረክ ብቻ ሆኖ ይቀጥላል ተብሏል።

ኩባንያው ይህን ውሳኔ ያሳለፈው "የደንበኞችን ፍላጎትና የኩባንያውን ስትራቴጂ በጥልቀት ከገመገመ በኋላ" መሆኑን ገልጿል።

ተጠቃሚዎች ከሌሎች የአፕል ደንበኞች ጋር ልምድ ለመለዋወጥና ጥያቄ ለመጠየቅ ሌሎች የማህበራዊ ትስስር መድረኮችን መጠቀም ይኖርባቸዋል።

@bighabesha_softwares
👁 15 тыс. 👍 27🤯 4 ↻ 10 11 ноября
Big Habesha Tech tg119 тыс. подписчиков
Открыть пост ↗
Data Roaming ምንድን ነው?

ለስራ ጉዳይ ከሀገር ብንወጣ እና የኢትዮ ቴሌኮምን ሲም በምንሄድበት ሀገር መጠቀም ከፈለግን Data roamingን መጠቀም እንችላለን።

Data roaming ማለትም ሲማችን በሌላ Mobile carrier Operate በሚደረግ ኔትዎርክ ጋር ተገናኝቶ የMobile data መጠቀም የሚያስችለን feature ነው። እንዲሁም International roaming በመጠቀም ለመደወል መጠቀም እንችላለን።

ኢትዮ ቴሌኮምም ሲም ተጠቃሚ ከሆናችሁ ወደ 159 ገደማ የሚሆኑ ሀገራት ላይ International roaming coverage አለው።

ይህንንም ለማድረግ ስልካችን ላይ ያለውን Data roaming on ካደረግን በኋላ በtelebirr superapp ማግኘት እንችላለን።

©Bighabesha_softwares
👁 18 тыс. 👍 178🔥 23😱 3 ↻ 77 10 ноября