Телеграм

𝐅𝐢𝐧𝐟𝐢𝐧𝐧𝐞𝐞 𝐏𝐫𝐞𝐬𝐬

@Fastsinfo99 Общие новости и СМИ
РКН: проверяем Не иноагент
✅|| 𝐘𝐀𝐀𝐃𝐀 ykn komii yoo qabaattan nuuf barreessaa.

✅|| ማንኛውም አስተያየት ወይም ቅሬታ ካለዎት ይፃፉልን

✅|| write to us if you have any comments or complaints.

👀 @Fastmereja_Bot 👀

Статистика обновлена 15.11.2026 в 01:59 · 1 просмотр страницы · Хотите больше просмотров?

Подписчики10 319
Охват поста747 7% от подписчиков
ERR за месяц7,24%
ERR за 24 часа4,91%

Динамика за 30 дней

Рекламные публикации

Рекламных публикаций не найденоЗа последнее время мы не нашли на площадке ни одного рекламного поста.

Последние публикации

Все посты канала →
𝐅𝐢𝐧𝐟𝐢𝐧𝐧𝐞𝐞 𝐏𝐫𝐞𝐬𝐬 tg10 тыс. подписчиков
Открыть пост ↗
የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች በ #ኢትዮጵያ እና በሌሎች ጎረቤት አገሮች በኩል ከ #ሱዳን የሚወጣ ወርቅ ዋና መዳረሻ ሆና መቀጠሏን አዲስ ሪፖርት አመለከተ

ከሱዳንና ከሌሎች የአፍሪካ ግጭት ቀጣናዎች በሕገወጥ መንገድ የሚወጣው ወርቅ ዋነኛ መዳረሻ የተባበሩት የዓረብ ኤምሬቶች (UAE) ሆና መቀጠሏን በስዊዘርላንድ የሚገኘው ፀረ-ሙስና ድርጅት ስዊሳይድ (Swissaid) ባደረገው አዲስ ምርመራ አመለከተ። ከሱዳን የሚወጣው ወርቅ አብዛኛው ኢትዮጵያን ጨምሮ በጎረቤት አገራት በኩል ተጓጉዞ #ዱባይ እንደሚደርስ ምርመራው ጠቁሟል።

https://addisstandard.com/Amharic/?page_id=14361
👁 296 вчера в 17:17
𝐅𝐢𝐧𝐟𝐢𝐧𝐧𝐞𝐞 𝐏𝐫𝐞𝐬𝐬 tg10 тыс. подписчиков
Открыть пост ↗
🚨 የ #አሜሪካ የቪዛ ገደቦች #አፍሪካውያን ተወዳዳሪዎችን ከሚስ ዩኒቨርስ ውድድር እንዲገለሉ አስገደዱ

ሁለት አፍሪካውያን ተወዳዳሪዎች አስፈላጊውን የአሜሪካ ቪዛ ማግኘት ባለመቻላቸው ምክንያት በፖርቶ ሪኮ በሚካሄደው የሚስ ዩኒቨርስ ውድድር ላይ እንደማይገኙ ተገለፀ። የደቡብ ሱዳንና የዚምባብዌ ተወካዮች በበኩላቸው፣ በትራምፕ አስተዳደር በተጣሉ የጉዞ ገደቦች ምክንያት በውድድሩ ላይ መገኘት ስለመቻላቸው እስካሁን እርግጠኛ አይደሉም።

https://addisstandard.com/Amharic/?page_id=14361
👁 293 вчера в 17:17
𝐅𝐢𝐧𝐟𝐢𝐧𝐧𝐞𝐞 𝐏𝐫𝐞𝐬𝐬 tg10 тыс. подписчиков
Открыть пост ↗
🇸🇩🇪🇹 የ #ሱዳን ጦር ከ #ኢትዮጵያ በኩል የገባ ድሮንን መትቶ መጣሉን ገለጸ፤ በሌላ የድሮን ጥቃት 16 ሲቪሎች ተገደሉ 🛩️✈️

የሱዳን ጦር፤ አየር መከላከያው ዓርብ ዕለት በብሉ ናይል ግዛት በሚገኘው ዳንዳሮ አካባቢ የረጅም ርቀት ድሮን መትቶ መጣሉን ገለጸ። ድሮኑ ከኢትዮጵያ ወደ ሱዳን ድንበር አቋርጦ የገባ ነው ሲል ከሷል። ይህ የተገለፀው በኩርሙክ ካውንቲ በተፈናቃይ ሲቪሎች ላይ በተፈጸመ ሌላ የድሮን ጥቃት የሟቾች ቁጥር 16 መድረሱ በተዘገበበት ወቅት ነው።

https://addisstandard.com/Amharic/?page_id=14361
👁 266 вчера в 17:17