Dagu Sport Live📡📻🎙
🇪🇹 #የአገር_ውስጥ_ውድድሮች 🇪🇹
✅ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በስፋት ለናንተ እናደርሳለን
እና ትኩስ መረጃ ለናንተ የሚቀርብበት ቻናል ነው። www.dagusport.net
👉 መረጃ @DaguSEthiobot አስተያ ካሎት @DaguMedia1 ይፃፉልን።
Статистика обновлена 15.11.2026 в 03:58 · 1 просмотр страницы · Хотите больше просмотров?
Динамика за 30 дней
Истории пока нет. График появится после следующих обновлений статистики.
Рекламные публикации
Последние публикации
Все посты канала →4ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውጤቶች
4ኛ ሳምንት ቀሪ መርሐ-ግብር
4ኛ ሳምንት ወቅታዊ የደረጃ ሠንጠረዥ
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
የ2019 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 1ኛ ሳምንት ጨዋታ ዛሬ በድሬዳዋ እና ሀዋሳ የተጀመረ ሲሆን በውድድሩ ተሳታፊ ከሚሆኑ ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተወካዩ መንጌ ቤላሻንጉል ዛሬ ምሽት በነበረው የሽኝት ፕሮግራም እና የእራት ግብዣ ላይ እንደገለጹት በዘንድሮ የውድድር ዓመት ጥሩ ውጤት ለማምጣት መዘጋጀታቸው ገልጸዋል።
በዛሬው መርሐ-ግብ የመንጌ ቤላሻንጉል እግር ኳስ ክለብ ሥራ አስኪያጅ አቶ አብደልሙንጠሊብ አሳዲቅ እንደገለጹት የተሻለ ውጤት እንዲያስመዘግብ ሁሉም የመንጌ ወረዳ አመራሮች እንድሁም ባለሀብቶች ከክለቡ ጎን መሆናቸውን ገልጸዋል።
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive