Телеграм

Useful Talks 🇪🇹

@Usefulexpression Саморазвитие
РКН: проверяем Не иноагент
Daily motivation | Success mindset | Life-changing wisdom

https://telega.io/c/UsefulExpression

Статистика обновлена 15.11.2026 в 04:16 · 1 просмотр страницы · Хотите больше просмотров?

Подписчики6 013
Охват поста1 242 21% от подписчиков
ERR за месяц20,66%
ERR за 24 часа10,19%

Динамика за 30 дней

Рекламные публикации

Рекламных публикаций не найденоЗа последнее время мы не нашли на площадке ни одного рекламного поста.

Последние публикации

Все посты канала →
Useful Talks 🇪🇹 tg6 тыс. подписчиков
Открыть пост ↗
እሱ ራሱ ሳይቀር ደነገጠ!

ቅርፃ ቅርፅ አውጪው እስካሁን በህይወት ይኖር ይሆን ..😀
👁 613 🤣 13👏 2 💬 1 ↻ 1 10 ноября
Useful Talks 🇪🇹 tg6 тыс. подписчиков
Открыть пост ↗
ችግርን ያወቁ ሰዎች የደግነትን ዋጋ ይረዳሉ።
ህይወት ከባድ ስትሆን፣ ብቻህን ተደብቀህ፣ ተስፋ ቆርጠህ ስትቀመጥ አንድ ትንሽ እጅ ሲደርስልህ ምን ያህል ትልቅ እንደሆነ ታውቃለህ። አንድ ቁራጭ ምግብ፣ አንድ ደግ ቃል፣ አንድ ፈገግታ የአንድን ሰው ቀን፣ አንዳንዴም ህይወት ሊያድን ይችላል።
ከዚያ ጊዜ ያለፉ ሰዎች ደግነት ምን እንደሚያደርግ አይረሱም። ዛሬ አንተ የምታደርገው ትንሽ ነገር ለሌላ ሰው ትልቅ ነው።
✅ ትንሽ ቢሆንም ለሌሎች አጋራ።
✅ ችግር ላይ ያለን ሰው አትናቀው።
✅ ደግነት ዋጋ አይጠይቅም።
✅ ባገኘኸው እርዳታ ሌሎችን እርዳ።
👁 830 ❤ 26 💬 1 ↻ 5 8 ноября
Useful Talks 🇪🇹 tg6 тыс. подписчиков
Открыть пост ↗
ስያዝ እፍኝ አልሞላ ሲለቁኝ ሜዳ ወይ በቃኝ
ዘወትር ባተሌ ሰሪ ሳላውቀው ምን እንደገባኝ
በቃኝ ርቆ ከአንደበት ተጠናውቶኝ ለኔ ለኔ..
መለየት ያቃተኝ ምነው ጽድቁን መንገድ ከኩነኔ
ለየቱ ጊዜ ነው ደሞ
ለየቱ ጊዜ ነው ያልሆንኩትን ምሆነው
ለየቱ ጊዜ ነው ጭንቀት
ለየቱ ጊዜ ነው እንዲህ የምባክነው
ለየቱ ጊዜ ነው
፤
፤
፤
ልቤ የሚለኝን ኑሮ ሳልኖር የኔን ትቼ
በሌላ ሰው ህልም ውስጥ ያለ ህልሜ ተካትቼ
ለየቱ ጊዜ ነው እኖርብዬ እያነስኩኝ
እረ እንዴት ተደርጎ ሆዴን ከህልም አስበለጥኩኝ፡፡

ህሊናዬ አስተውለው መተው እንደሄዱት
ሮጠው ያለ መድረሻ መንገድ እንደቀሩት
እንዳትሆን ዛሬ ንቃ የምትወደውን ኑረው
ስምህን በአዲስ መዝገብ በደማቁ ጻፈው፡፡
ለየቱ ጊዜ ነው ደሞ
ለየቱ ጊዜ ነው ያልሆንኩትን ምሆነው
ለየቱ ጊዜ ነው ጭንቀት
ለየቱ ጊዜ ነው እንዲህ የምባክነው
ለየቱ ጊዜ ነው

ስያዝ እፍኝ አልሞላ ሲለቁኝ ሜዳ ወይ በቃኝ
ዘወትር ባተሌ ሰሪ ሳላውቀው ምን እንደገባኝ
በቃኝ ርቆ ከአንደበት ተጠናውቶኝ ለኔ ለኔ..

Esubalew Yitayew 🎶 👌👌
👁 821 ❤ 12👌 3 💬 3 ↻ 1 8 ноября