የአሁን አዲስ ነገር !! አሪፍ ነገር ለመድፈኞቹ እና ለማንቼ !!
የፖቼቲኖ ጄጄ ጋብርኤልን የማሳመን ዕድል !! ኦዴጋርድ ስለ አርሰናል የተናገረው አሪፍ ነገር !! የመድፈኞቹ ታላቅ ውለታ ለሆላንድ !! ግብ ጠባቂው 12 ጨዋታዎች ታገደ !!
👉የማንችስተት ዩናይትድ እና የፖቸቲኖ ጉዳይ አሁንም ትልቅ አጀንዳ ሆኖ ቀጥሏል።አሰልጣኙ ጄጄ ገብርኤል በዩናይትድ እንዲቆይ የማሳመን ክፕፍተዝና ዕድል እንዳላቸውም ተሰምቷል።
👉አርሰናል የኦዲጋርድ ኮንትራትን በተመለከተ ምን እያሰበ ነው ? በብሔራዊ ቡድን የቀናውን ቲምበርን በተመለከተ እና ሌሎች መረጃዎችን ይዘን መጥተናል።
ቪዲዮውን LIKE ያድርጉ፣ SHARE ያድርጉ፣ ለተጨማሪ የእግር ኳስ ትንታኔዎችም Sheger Sport with Abebe Gidey ቻናልን SUBSCRIBE ያድርጉ