ማክስ ዶውማን የጁድ ቤሊንግሃምን ሪከርድ በመስበር በእንግሊዝ ከ21 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን ታሪክ ውስጥ በዕድሜ ትንሹ ተጫዋች ሆኗል።
በፕሪሚየር ሊግ ታሪክ በዕድሜ ትንሹ ጀማሪ
በፕሪምየር ሊግ ታሪክ በእድሜ ትንሹ ግብ አስቆጣሪ
በፕሪሚየር ሊግ ታሪክ ዋንጫን ያነሳ በእድሜ ትንሹ ተጫዋች
በቻምፒዮንስ ሊግ ታሪክ በእድሜ ትንሹ ተጫዋች
በእንግሊዝ ከ17 እና ከ19 አመት በታች ቡድኖች እንዲሁም ከ21 ዓመት በታች ቡድን በመሰለፍ በእድሜ ትንሹ ተጫዋች