ዛሬ እሁድ፣ November 1, 2026 የUS Daylight Saving Time (DST) ማብቃቱን ተከትሎ የNew York Timezone ከUTC-4 ወደ UTC-5 ይቀየራል።
በዚህም ምክንያት ከNew York ወደ ኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ሲቀየር ከዚህ በፊት ከምንጠቀመ ሰዓት በአንድ ሰዓት ይዘገያል።
በዚህ መሰረት:
🇺🇸 New York Midnight(00:00 NY Time)
● ከዚህ በፊት፦ ጠዋት 1:00
● አሁን፦ ጠዋት 2:00
🔔 New York Stock Market Open (NQ & ES) - 9:30 am NY Time
● ከዚህ በፊት፦ ከሰዓት 10:30
● አሁን፦ ከሰዓት 11:30
📰 High Impact News (8:30 AM NY Time)
● ከዚህ በፊት፦ ከሰዓት 9:30
● አሁን፦ ከሰዓት 10:30
ይህ ለውጥ ከዛሬ November 1 ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል። እንዲሁም Trading View ላይ የNY Timezone የምትጠቀሙ ከሆነ ከUTC-4 ወደ UTC-5 መቀየሩን Check አድርጉ።
ለውጡ ከNY ወደ ኢትዮጵያ ሰዓት ሲቀየር የሚኖረው ላይ ብቻ ነው። በNY Time ባለው ላይ ምንም ለውጥ አይኖርም።
@ICT_Yohannes 🤑